ፖርት ሉዊስ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ፖርት ሉዊስ
Remove ads

ፖርት ሉዊስ (ፈረንሳይኛ፦ Port Louis /ፖ፡ ሉዊ/) የሞሪሸስ ዋና ከተማ ነው። ፈረንሳዮች1727 ዓ.ም. ሠሩት።

Thumb
Thumb
ከተማውና ወደቡ ከምዕራብ ሲታይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 577,200 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 143,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 20°10′ ደቡብ ኬክሮስ እና 57°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads