From Wikipedia, the free encyclopedia
ሊሎንጔ የማላዊ ዋና ከተማ ነው። የመንግሥት መቀመጫ በ1967 ዓ.ም. ወዲህ ከዞምባ ተዛወረና።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 646,750 (1997 ዓ.ም.) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°58′ ደቡብ ኬክሮስ እና 33°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.