ማህበራዊ ሚዲያ

ማህበራዊ ሚድያ ጉዳት From Wikipedia, the free encyclopedia

ማህበራዊ ሚዲያ

ማኅበራዊ ሚዲያ ማለት ሰዎች በኢንተርኔት የሚገናኙበት ወይም የሚነጋገሩበት ድረ ገጽ ዘርፍ ነው። «ሚዲያ» ማለት ማኅደረ-መረጃ ወይም መረጃ ማሰራጫ ነው።

ዋና የተወደደው ድረገጽ በየአገሩ፦
  ቭኮንታክቴ
  ኪውዞን
  ኦድኖክላስኒኪ
  ፌስናማ
  መረጃ አጣ

በአሁኑ ሰዓት ከሁሉ ዝነኛ ዓለም አቀፍ ማኅበራዊ ድረገጾች እንደ ፌስቡክትዊተርኢንስታግራም ወዘተ. ሲሆኑ ከዚህ በላይ በየቋንቋው ብዙ ሌሎች ድረገጾች ሊገኙ ይቻላል።

ውክፔድያ ደግሞ በማንም ሕዝብ ሊጠቀም ስለሚችል በማኅበራዊ ሚዲያ ሊከተት ይችላል።

  • ደግሞ ይዩ፦ የመረጃ ኅብረተሰብ

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.