እንግሊዝኛ የእግር ኳስ ክለብ From Wikipedia, the free encyclopedia
ማንችስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ቡድን ሲሆን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ዋና ተካፋይ ነው። የሚጫወተው በራሱ ሜዳ ኦልድ ትራፎርድ ውስጥ ነው። ክለቡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20 የሊግ ዋንጫዎችን በማንሳት ሪከርድ ያለው ሲሆን 12 ጊዜ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ በማንሳትም ታሪክ ያለው ክለብ ነው። በሀብት እና በደጋፊ ብዛት ታላላቅ ከሆኑት የአለማችን ውጤታማ ክለቦች ቀዳሚው ነው። ይህ ቡድን በቅጽል ስሙ ቀያይ ሰይጣኖች ወይም በእንግሊዝኛው The Red Devils በመባል ይታወቃል። ክለቡ የተመሰረተው በ.አ.አ. 1878 Newton Heath LYR F.C. በሚባለው የመጀመሪያ መጠሪያው ነበር። ከዚያም የሀገሪቱን ሊግ የተቀላቀለው እ.አ.አ. በ1892 ነበር. ከ1938 እ.አ.አ. ጀምሮ የሀገሪቱ ዋና የእግር ኳስ ክፍል መጫወት (ከእ.አ.አ. 1974-75 አመት በስተቀር) ጀመረ። የአውሮፓን ዋንጫ በእ.አ.አ. 1968 በማሸነፍ እና የሶስትዮሽ ዋንጫን እ.አ.አ. በ1999 በማሳካት የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ ነው። እ.አ.አ. በኖቬምበር 6፣ 1986 የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ይባላሉ።
ሙሉ ስም | ማንችስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ክለብ | |||
ቅጽል ስም(ሞች) | ቀያይ ሰይጣኖች | |||
አርማ | {{{አርማ}}} | |||
ምሥረታ | 1878 እ.ኤ.አ. | |||
ስታዲየም | ኦልድ ትራፎርድ | |||
ባለቤት ሊቀመንበሮች ዋና አሰልጣኝ (አስተዳዳሪ) |
ማልኮም ግሌዘር ጆል ግሌዘር እና አቭራም ግሌዘር [[ኤሪክ ቴን ሀግ ]] |
|||
ሊግ | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ | |||
ድረ ገጽ | ይፋ ድረ ገጽ (እንግሊዝኛ) | |||
|
24. ኦናና
2. ቪክቶር ሊንድሎፍ
21. አንቶን
4. አምራባት
5. ሀሪ ማጓየር
6. ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ
7. ሜሰን ማውንት
8. ብሩኖ ፈርናንዴዝ
9. አንቶኒ ማርሲያል
10. ማርከስ ራሽፎርድ
11. ሆሉንድ
12. ታይለር ማላሲያ
14. ክርስትያን ኤሪክሰን
16. አማድ ዲያሎ
17. አላሃንድሮ ጋርናቾ
19. ራፍየል ቫራን
20. ዲያጎ ዳሎት
22. ቶም ሂተን
23 ሉክ ሻዉ
25 ሳንቾ
28. ፉካዶ ፔለስትሪ
29. አሮን ዋን ቢሳካ
33. ብራንደን ዊሊያምስ
35 እቫንስ
36 አንቶኒ ኢላንጋ
37. ሜይኖ
38. አክሰል ተዋንዜቤ
39 ስኮት ማክቶሚናይ
43. ቴደን ሜንጊ
44. ታሂቲ ቾንግ
46. ሀኒባል መጅብሪ <br
50. ሜሰን ግሪንዉድ
MAN.U FOREVER
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.