![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/e/e5/LocationWesternAfrica.png/640px-LocationWesternAfrica.png&w=640&q=50)
ምዕራብ አፍሪካ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ምዕራብ አፍሪካ በአፍሪካ ምዕራብ ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 18 አገራት ይጥቅልላል እነርሱም ቤኒን፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ካቦ ቬርዴ፣ ጋምቢያ፣ ጋና፣ ጊኔ፣ ጊኔ-ቢሳው፣ ኮት ዲቯር፣ ላይቤሪያ፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ናይጄሪያ፣ ሴይንት ህሊና ደሴት፣ ሴኔጋል፣ ሴየራ ሌዎን፣ ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ እና ቶጎ ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/e/e5/LocationWesternAfrica.png)