ማንኛውም እይነት ነገር ልንምገበዉ እና ሊጠቅመን ሚችል From Wikipedia, the free encyclopedia
ምግብ ወይም መብል ማናቸውም ሕያው ፍጡር (የሰው ልጅ፣ እንስሳ፣ ተክል ወዘተ.) ለቁመተ ሥጋ፣ ለጤንነት፣ የሚመገብ የሚበላው ነገር ሁሉ ነው። አብዛኛውም ምግብ የሚሆነው ንጥረ ምግብ ያለበት ተክል ወይም እንስሳ (ወይንም ፈንገስ) ነው። የንጥረ ምግቡ አይነቶች ለምሳሌ ካርቦሃይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ቪታሚንና ሚነራል ሲሆኑ እነዚህ በሕይወቱ ሴሎች ውስጥ ይዋሐዳሉ።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.