![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/3/34/Sanskrit_festival_at_Pramati_School%252C_Mysore.jpg/640px-Sanskrit_festival_at_Pramati_School%252C_Mysore.jpg&w=640&q=50)
ሳንስክሪት
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሳንስክሪት ጥንታዊ የሕንድ ቋንቋ ነበር። ለሕንዱ ለቡዳ እና ለጃይን ሃይማኖቶች እንደ ቅዱስ ቋንቋ ተቆጠረ። ብዙ ዘመናዊ ቋንቋዎች እንደ ህንዲ ማራጢ ወዘተ. የወጡ ከሳንስክሪት ነው። በዚህ ረገድ እንደ ሮማይስጥ ለአውሮጳ ወይም እንደ ግዕዝ ለኢትዮጵያ የሚመስል ሁናቴ አለው።
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/3/34/Sanskrit_festival_at_Pramati_School%2C_Mysore.jpg/640px-Sanskrit_festival_at_Pramati_School%2C_Mysore.jpg)
ቋንቋው ዛሬ ባይነገርም እስከ ዛሬ ድረስ በኡታርኻንድ ክፍላገር ውስጥ ይፋዊ ኹኔታ አገኝቷል።