ሴርጆ ማታሬላ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሴርጆ ማታሬላ (ጣልያንኛ፦ Sergio Mattarella) ጣልያናዊ የፖለቲካ ሰው፣ የህግ ጠበቃ እና ዳኛ ሲሆኑ በአሁኑ ጊዜ የጣልያን ፕሬዚዳንት ናቸው። ከ1983 እስከ 2008 እ.ኤ.አ. የፓርላማ አባል፣ ከ1989 እስከ 1990 እ.ኤ.አ. የትምህርት ሚኒስትር፣ ከ1999 እስከ 2001 እ.ኤ.አ. የመከላከያ ሚኒስትር ነበሩ።
(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)