From Wikipedia, the free encyclopedia
ስላንቺ የኢትዮጵያ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። በ4ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል 3 ሽልማቶችን ያገኘ ሲሆን በኒው ዮርክ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይም በተመሳሳይ ምርጥ ዓለም አቀፍ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ተብሎ ተሸልሟል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.