From Wikipedia, the free encyclopedia
ሶል (서울 특별시 /ሰውዑል/) የደቡብ ኮርያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 23,000,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 10,287,847 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 37°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 127°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከ26 ዓክልበ. እስከ 467 ዓ.ም. ድረስ «ዊረየሰውንግ» ተብሎ የፐቅቼ መንግሥት መቀመጫ ነበረ። በ«ኮርየው» መንግሥት ዘመን (910-1384 ዓ.ም.) ስሙ «ናምግየውንግ» ሆነ። በቾሰውን መንግሥት (1384 ዓ.ም.) ስሙ «ሃንሰውንግ» ወይም «ሃንያንግ» ተባለ። ስሙ ስውዑል (ሶል) ከ1874 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፤ ከ1899 እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ ጃፓኖች ሲያስተዳደሩት ስሙን በጃፓንኛ «ከይጆ»፤ በኮሪይኛም «ግየውንግሰውንግ» አሉት።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.