ሶፍ-ዑመር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሶፍ-ዑመር፡በየኢትዮጲያ ከሚገኙት ሁሉ ታላቁ የዋሻ ስርዓት ነው። ከአፍሪካም እንዲሁ 1ኛ ርዝመት እንዳለው ይጠቀሳል። ከአለም ደግሞ 306ኛ። የዋሻው ርዝመት 15.1ኪሎሜትር ሲሆን በባሌ ዞን ይገኛል። የዚሁ ዋሻ ስም በዚህ ቦታ ተጠልለው ይኖሩ ከነበር የእስልምና መሪ፣ ከሼክ ኡምር ይመጣል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |