የቂሪሎስ አልፋቤትFrom Wikipedia, the free encyclopedia የቂርሎስ አልፋቤት በተለይ ስላቪክ ቋንቋዎችን ለመጻፍ የተደረጀ ጽሕፈት አይነት ነው። በተለይ ሩስኛ፣ ዩክሬንኛ፣ ቤላሩስኛ፣ ቡልጋርኛ፣ ሰርብኛ ወዘተ. ይጻፉበታል።
የቂርሎስ አልፋቤት በተለይ ስላቪክ ቋንቋዎችን ለመጻፍ የተደረጀ ጽሕፈት አይነት ነው። በተለይ ሩስኛ፣ ዩክሬንኛ፣ ቤላሩስኛ፣ ቡልጋርኛ፣ ሰርብኛ ወዘተ. ይጻፉበታል።