From Wikipedia, the free encyclopedia
ቅዳሜ ከአርብ ቀጥሎ የሚገኝ የሣምንቱ የመጨረሻ ቀን ነው። አይሁድእና ሰባተኛ ቀን አድቬንቴስት ቤተክርስቲያን ሰንበትን የሚያከብሩበት ቀን ነው። እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ ከከርስቶስ ትንሳኤ በኋላ «ትልቁ» የሰንበት በአላቸው እሁድ ቢሆንም ቅዳሜንም «ቀዳሚ ሰንበት» በማለት ያከብራሉ። ስንበትን የሚያከብሩ ክርስትያኖችም ስላሉ ኣይህዶች የሚያከብሩት ቀን ነው ማለቱ ትክክል ኣይሆንም። ገና ኣይህዶች ሳይፈጠሩ ሰንበት ለሰው ተሰጠ ለኣዳምና ለሂዋን። ሰንበት የተጀመረው ገና ሃጢኣት በዚህ ኣለም ሳይገባ በኤደን ገነት ነበረ። ሰንበት የቃሉ መሰረት ሰባት ነው (7)። መጽሃፍ ቅዱስ ቅዳሜን ነው ሰንበት በሎ የሚጠራው እሁድን ኣይደለም።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.