በገናFrom Wikipedia, the free encyclopedia በገና በተወጠሩ ክሮች የሚሰራ የኢትዮጵያ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። በገና ሌላው ስሙ በግዕዝ እንዚራ ተብሎ ይጠራል። ቁመቱ ረዘም ገበታው ሰፋ ያለ ከ 90 ሳንቲ ሜትር እስከ 140 ሳንቲ ሜትር ርዝመት ያለውና 10 ጅማቶች (አውታሮች) ያሉት ጥንታዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመንፈሳዊ መሳርያ ነው። በገና ደርዳሪ፣ አክሱም፣ ፲፱፻፳፪ ዓ.ም. በገና
በገና በተወጠሩ ክሮች የሚሰራ የኢትዮጵያ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። በገና ሌላው ስሙ በግዕዝ እንዚራ ተብሎ ይጠራል። ቁመቱ ረዘም ገበታው ሰፋ ያለ ከ 90 ሳንቲ ሜትር እስከ 140 ሳንቲ ሜትር ርዝመት ያለውና 10 ጅማቶች (አውታሮች) ያሉት ጥንታዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመንፈሳዊ መሳርያ ነው። በገና ደርዳሪ፣ አክሱም፣ ፲፱፻፳፪ ዓ.ም. በገና