From Wikipedia, the free encyclopedia
ዊሊያም ሄንሪ ቢል ጌትስ III በአሜሪካ እ.አ.አ. ኦክቶበር 28 1958 የተወለደ ታዋቂ የቢዝነስ ሰው እና የማይክሮሶፍት የሶፍትዌር አምራች ድርጅት መስራችና ባለቤት ነው። ድርጅቱን የመሰረተው ከፖል አለን ጋር በመሆን በ አፕሪል 4 1975 እ.ኤ.አ. ኒው ሜክሲኮ ውስጥ ነበር። ግለሰቡ እ.አ.አ. ከ1995 - 2010 ድረስ (2007ን ሳይጨምር) የአለማችን ከበርቴ ሰው ነው። በአሁኑ ጊዜ የማይክሮሶፍት ሊቀመንበር እና ስፔሺያል ሶፍትዌር አርኪቴክት ነው። ጌትስ በዘመናዊው የኮምፒውተር እድገት ከፍተኛ አስተዋጾ ያደረገ ግለሰብ ነው።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.