ፍቅር የምያስፈልገው ለፍቅር ለምሸነፍ ሰው ነው From Wikipedia, the free encyclopedia
ባልታዊ ቋንቋዎች ወይም ባልቲክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው። ከስላቫዊ ቋንቋዎች ጋራ አንድላይ የባልቶ-ስላቫዊ ቋንቋዎች ቅርንጫፍ ይሠራሉ።
ባልታዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ባልትኛ ደረሱ፤ እሱም ከቅድመ-ባልቶ-ስላቭኛ እንደ ደረሰ ይታስባል።
የባልታዊ ቅርንጫፍ ሁለት ክፍሎች ምሥራቅ ባልታዊ እና ምዕራብ ባልታዊ ነበሩ። በአሁኑ ሰዓት ምሥራቅ ባልታዊ ብቻ ቆይቷል።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.