From Wikipedia, the free encyclopedia
ቦሊዉድ በህንድ ሙምባይ ከተማ የሚገኘው የሃገሪቱ የፊልም ኢንዱስትሪ መጠሪያ ነው። ይህ መጠሪያ በስህተት የአጠቃላይ ህንድ ፊልሞችን እንደሚዎክል ይነገራል። ነገር ግን የሃገሪቱ ሲኒማ አንድ ክፍል ብቻ ሲሆን በሃገሪቱ ቁጥር አንድ በአለም ደግሞ ከትላልቅ የፊልም አዘጋጅ ቦታዎች አንዱ ነው።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.