From Wikipedia, the free encyclopedia
ቦንጋ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። ከተማው የየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እና የካፋ ዞን ዋና ከተማ ነው። ከተማው በካፋ ዞን እንብርት ላይ ይገኛል። ቦንጋ በ490 ዓመት የተመሠረተች ከተማ ሲሆን ባሁኑ የአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚገኝ ውብ ከተማ ነች። ለዓለም አረቢካ ቡና መገኛና ጥብቅ ደኖቿን ያበረከችም እንቁ ማራኪ የዱር አራዊቶችም ያሉዋት ከተማ ነች።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.