From Wikipedia, the free encyclopedia
ቬልተንቡርግ ገዳም በኬልሃይም ጀርመን አካባቢ የሚገኝ ጥንታዊ ገዳም ነው። የአይርላንድ ወይም የስኮትላንድ መነኮሴዎች በ612 ዓ.ም. ግድም መጀመርያ እንደ መሠረቱት ይታሥባል።
ገዳሙ አሁን የጠላ መጥመቅያና የግል ምግብ ቤት አለው። በገዳሙ የሚሠራው ቢራና አይብ እምግብ ቤቱ ውስጥ ይገኛል። በሙቀት ወራት ደንበኞች እንደ ጀርመን ልማድ ከቤት ውጭ በግቢው ይቀመጣሉ።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.