ቻርልተን ሄስተን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ቻርልተን ሄስተን (እ.አ.አ. ከኦክቶበር 4፣ 1923 እስከ ኤይፕሪል 5፣ 2008) አሜሪካዊፊልም፣ የቲያትር እና የቴሌቪዥን ተዋናይ ነበር። ቻርልተን የሚታወቀው በተለያዩ ጊዜያት በሰራባቸው እና በተሳተፈባቸው ፊልሞች ነው። ለምሳሌ እንደ ሙሴ (Moses) ሆኖ The Ten Commandments በተባለው ፊልሙ ላይ፣ በተጨማሪም ኮለኔል ጆርጅ ቴይለር (Colonel George Taylor) ሆኖ በPlanet of the Apes ፊልም ላይ፣ ሮድሪጎ ዲያዝ ዲ ቭኢቫር (Rodrigo Díaz de Vivar) ሆኖ በEl Cid ፊልም ላይ እና ጁዳ ቤን ሁር (Judah Ben-Hur) ሆኖ በBen-Hur ፊልም ላይ መሳተፉ ለታዋቂነቱ ግንባርቀደም ስራዎቹ ናቸው።


Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.