ዳግማዊ ኒኮላይ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ (መስኮብኛ፦ Николай II፣ ሙሉ ስም፦ Николай Александрович Романов ኒኮላይ አሊየክሳንድሮቪች ሮማኖቭ) የመጨረሻው የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።
(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ, ግዛት ...
ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ | |
---|---|
ዳግማዊ ቄሣር ኒኮላይ በኧርነስት ሊፕጋርት የተሳሉት | |
የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት | |
ግዛት | ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፯ እሰከ መጋቢት ፮ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም. |
በዓለ ንግሥ | ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. |
ቀዳሚ | ቄሣር 3ኛ አሌክሳንደር |
ተከታይ | ዘውዱ ከስልጣን ወረደ ጊዮርጊ ልቮፍ (የሽግግር መንግሥት ሊቀመንበር) |
ባለቤት | እቴጌ አሌክሳንድራ ፊዮዶሮቭና |
ልጆች | ኦልጋ ኒኮላየቭና ታትያና ኒኮላየቭና ማሪያ ኒኮላየቭና አናስታስያ ኒኮላየቭና አሌክሴይ ኒኮላየቪች |
ሙሉ ስም | ኒኮላይ አሌክሳንድሮቪች ሮማኖቭ |
ሥርወ-መንግሥት | ሮማኖቭ |
አባት | ቄሣር አሌክሳንደር ፫ኛ |
እናት | ማሪያ ፊዮዶሮቭና |
የተወለዱት | ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፰፻፷ ዓ.ም. በአሌክሳንደር ቤተ መንግሥት |
የሞቱት | ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም. በየካተሪንበርግ፣ ሩሲያ |
ሀይማኖት | የሩሲያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
Close