ኒው ጊኒFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኒው ጊኒ በኦሺያኒያ የተገኘ ታላቅ ደሴት ነው። አሁን በኢንዶኔዥያና በፓፑዋ ኒው ጊኒ ይካፈላል። ደሴቱ የሸንኮራ ኣገዳ እንዲሁም የሙዝ መነሻ እንደ ሆነ ይታመናል። ከዚህም በላይ በአትክልትም ሆነ በእንስሳት በኩል ብዙ ብርቅዬ ዝርዮች አሉ። ፅኛዥሬኞ
ኒው ጊኒ በኦሺያኒያ የተገኘ ታላቅ ደሴት ነው። አሁን በኢንዶኔዥያና በፓፑዋ ኒው ጊኒ ይካፈላል። ደሴቱ የሸንኮራ ኣገዳ እንዲሁም የሙዝ መነሻ እንደ ሆነ ይታመናል። ከዚህም በላይ በአትክልትም ሆነ በእንስሳት በኩል ብዙ ብርቅዬ ዝርዮች አሉ። ፅኛዥሬኞ