ኒያሜ የኒጀር ዋና ከተማ ነው። በ1918 ዓ.ም. የፈረንሳይ ቅኝ መንግሥት መቀመጫ ሆነ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር በ1994 ቆጠራ 674,950 ነበረ። ከተማው 13°32′ ሰሜን ኬክሮስ እና 02°05′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.