From Wikipedia, the free encyclopedia
አምባገነን በሥልጣናዊነት ሥርዓት ስር የሚመደብ የአገዛዝ ዓይነት ሲሆን፤ አንድ ግለሰብ ያለመንም የህግ ገደብ የፈለገውን የሚያስፈጽምበት፣ እና የፈለገውን ቢፈጽም ህግ እማይጠይቀው ፍጽም ሥልጣን ሲይዝ ማለት ነው። አምባገነኖች ወደ ሥልጣን አመጣጣቸው በህዝብ ተመርጠው፣ ሥልጣን በመንጠቅ፣ ወይንም በውጭ ሃይሎች ተፅዕኖ ሊሆን ይችላል። እንዲሁ፣ አምባገነኖች የግዴታ ዕኩይና ጨካኝ ላይሆኑ ይችላሉ። ይሁን እንጂ፣ ዕኩይ ተግባራትን ቢፈፅሙ የሚጠየቁበት መንገድ ስለሌለ፣ ከሞላ ጎደል የራስ ወዳድነት እና የኃይል ፍላጎታቸው በታሪክ ጭብጥ ውስጥ የጎላ ነው። በአሁኑ ዘመን፣ የአምባገነን ሥርዓት የኃይል ሚዛኑን ከተገዥዎች ለገዥ ስለሚያዳላ፣ ተቀባይነቱ እጅግ አንስተኛ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.