እንጀራFrom Wikipedia, the free encyclopedia እንጀራ የዳቦ ዓይነት ሲሆን ከጤፍ፣ ከስንዴ፣ ከገብስ፣ ከሩዝ ወይም ከበቆሎ ሊዘጋጅ ይችላል። ከቀይ ወይም ከነጭ ጤፍ የሚዘጋጀው እንጀራ ተፈላጊና ተመራጭ ነው።