ወይን ውሃ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ወይን ውሀጎጃም ክፍለ ሀገር ምስራቅ ጎጃም ዞንቢቡኝ ወረዳ የሚገኝ ከተማ ነው። በ ቢቡኝ እና በደጋ ዳሞት መካከል የሚገኝ ከተማ ነው። የድሮ ስሙ ስሞል ሜዳ ይባል ነበር።

«ወይን ውሀ» የሚለው ስም የተወሰደው በሁለት ወንዞች ማለትም በግምባራ እና ማማት ወንዝ መካከል ስለሚገኝ ነው ይባላል። ወይን ውሀ ከሞጣ ከተማ በ፫፪ ኪሎ ሜትር ርቀት በስተምእራብ በኩል ይገኛል።

ወይን ውሃ ከጉጉት ተራራ ስር በደብረሲና ቀበሌ፤ በሞሰባ ሽሜ አቦ ቀበሌ እና በዳሞት ተከቦ የሚገኝ ከተማ ነው።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.