ዚምባብዌ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የዚምባብዌ ሪፐብሊክ ከዚህ በፊት የሮዴዢያ ሪፐብሊክ በመባል የምትታወቅ ስትሆን፣ በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሀገር ናት። ዚምባብዌ ደቡብ አፍሪካ ፣ ቦትስዋና ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክን ትዋሰናለች። የዚምባብዌ ስም የመጣው ከ«ድዚምባ ድዜማᎆ» ሲሆን በሾና ቋንቋ «የድንጋይ ቤቶች» ማለት ነው።
Quick Facts Republic of Zimbabwe የዚምባᎆ ሬፑብሊክ ...
Republic of Zimbabwe |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ሀራሬ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት |
ኤመርሰን ምናንጋጓ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
390,580 (59ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የዚምባብዌ ዶላር | {{{የምንዛሬ_ኮድ}}} | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +263 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | {{{ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ}}} |
Close