የካቲት ፳፫From Wikipedia, the free encyclopedia የካቲት ፳፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፶፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፪ ቀናት ይቀራሉ። ይሄ ዕለት በኢትዮጵያ የአድዋ ጦርነት የድል በዓል መታሰቢያ ነው።
የካቲት ፳፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፶፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፪ ቀናት ይቀራሉ። ይሄ ዕለት በኢትዮጵያ የአድዋ ጦርነት የድል በዓል መታሰቢያ ነው።