የይሖዋ ምስክሮች
From Wikipedia, the free encyclopedia
የይሖዋ ምሥክሮች ሉዓላዊው ጌታ አንድ እርሱም ይሖዋ ነው ብለው የሚያምኑ ክርስቲያናዊ ሃይማኖት ነው። የይሖዋ ምሥክሮች ዘመናዊ እንቅስቃሴ የጀመሩት በ1870ዎቹ ዓመታት ነው። በመጀመሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ተብለው ይጠሩ ነበር። በ1931 ግን የይሖዋ ምሥክሮች የሚለውን ቅዱስ ጽሑፋዊ ስም ተቀበሉ። (ኢሳይያስ 43፡10) አብዛኞቹ የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤዎች በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ ይሰበሰባሉ። አብዛኞቹ ስብሰባዎች በይሖዋ ምስክሮች የስብሰባ አዳራሾች ውስጥ ይካሄዳሉ። በተጨማሪም የይሖዋ ምሥክሮች በየዓመቱ ሦስት ትላልቅ ስብሰባዎች ያካሂዳሉ። የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘው በኒው ዮርክ ነው።።
ፅኛዥሬኞ