ደመ-ወዝFrom Wikipedia, the free encyclopedia ደመ ወዝ አንድ ቅጥረኛ ለተወሰነ አገልግሎት በተስማማው የክፍያ መጠን መሰረት ከሰጠው አገልግሎት በኋላ ከቀጣሪው የሚሰጠው ክፍያ ነው።