From Wikipedia, the free encyclopedia
ድረ ገጽ በድረ ገጽ መረብ የሚገኝ ፋይል ነው። ይህ ድረ-ገጽ በተለያዩ የኮምፒውተር ፕሮግራም ቋንቋዎች መጻፍ ሲችል ኤች.ቲ.ኤም.ኤል. ግን ታዋቂው ነው። በድረ ገጾች ላይ ጽሁፎች እና ምስሎች ይገኛሉ። እነዚህ ጽሁፎችና ምስሎች ወደ ሌላ ድረ ገጽ ሊያገናኙ ይችላሉ።
በድረ ገጽ ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ፦
ድረ ገጾች ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ ግን አይታዩም፦
በአንድ ዌብ ሰርቨር ላይ የሚገኙ የተሰባሰቡ ድረ ገጾች ዌብሳይት ይባላሉ። ዌብሳይቶች አብዛኛው ጊዜ index የሚባል የማውጫ ገጽ አላቸው። የአንድ ዌብሳይት አድራሻ ብቻ ሲጻፍ (ምሳሌ፦ www.wikipedia.org) ይህ የማውጫ ገጽ ይላካል።
ድረ ገጾችን ለማየት ብዙ መንገዶች ሲኖሩ ድረገጽ ቃኚ ግን ዋነኛው ነው።website
ድረ ገጾችን ለመፍጠር አንድ ጽሁፍ መጻፊያ ሶፍትዌር ወይም ድረ ገጽ መጻፊያ ሶፍትዌር ያስፈልጋል። ማይ ክሮነር
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.