From Wikipedia, the free encyclopedia
ድኒስተር ወንዝ በዩክራይንና ሞልዶቫ መካከል የሚፈስ ወንዝ ነው። በዩክራይን ወገን ያለው የሞልዶቫ ክፍል ግን «ትራንስኒስትሪያ» ተብሎ ነጻነቱን በ1982 ዓ.ም. አዋጀ። (እስካሁን ድረስ ትራንስኒስትሪያ በሌሎቹ አገራት ዘንድ ምንም ተቀባይነት አልተገኘም።)
በጥንታዊ ዘመን ወንዙ ቲራስ ወንዝ ይባል ነበር። በአፉ ዙሪያ ግሪኮች ቱራስ የተባለ ከተማ ሠሩ። በወንዙም ላይ ቲራጌታያውያን የተባለ ነገድ ነበር።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.