ጀበናFrom Wikipedia, the free encyclopedia ጀበና ኢትዮጵያ ውስጥ ለቡና ማፍያ የሚያገለግል ከሸክላ የሚሰራ አንገት ያለው ከስሩ ክብ የሆነ፣ ከጎኑ ደግሞ ሹል የሆን ማንቆርቆሪያ አፍ ያለው፣ ባብዛኛው ጠቆር ያለ መልክ ያለው እቃ ነው።
ጀበና ኢትዮጵያ ውስጥ ለቡና ማፍያ የሚያገለግል ከሸክላ የሚሰራ አንገት ያለው ከስሩ ክብ የሆነ፣ ከጎኑ ደግሞ ሹል የሆን ማንቆርቆሪያ አፍ ያለው፣ ባብዛኛው ጠቆር ያለ መልክ ያለው እቃ ነው።