ፓፓያ (ወይም ፓፓዬ) የፍራፍሬ እና የዛፍ አይነት ነው። የዛፉ ፍሬ እንደ ሀብሀብ ወይም አቡካዶ ይመስላል። በተፈጥሮ የተገኘው በሜክሲኮ ሲሆን፣ ዛሬውኑ በአፍሪካ፣ በእስያ፣ ሙቅ አየር ወዳለበት አገር ሁሉ ገብቷል።

Thumb
የፓፓያ ዛፍና ፍሬ
Thumb
የአለም ፓፓያ ምርት

በብዙ አገሮች ልምድ ዘንድ፣ ፍሬው ለምግብ ከመሆኑ በላይ እንደ መድሃኒት ይጠቀማል። በቅርቡም፣ ቅጠሉና ሻዩ ነቀርሳን ለማከም በውኑ ችሎታውን እንዳላቸው መርማሪዎች ገልጸዋል።[1]

  1. "ያሁ ዜና (እንግሊዝኛ)". Archived from the original on 2010-03-13. በ2010-03-13 የተወሰደ.

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.