2001From Wikipedia, the free encyclopedia 2001 አመተ ምኅረት ጥቅምት 25 - በአሜሪካ የፕሬዚዳንታዊ ውድድር ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ። ታኅሣሥ - 12ቱ ዓመት ከታሠሩ በኋላ ታምራት ላይኔ በአመክሮ ተፈቱ። ነሐሴ 26 - የእንግሊዝ ጥገኛ ግዛቶች ሴይንት ህሊና፣ አሰንሸን ደሴት እና ትሪስተን ደ ኩና በሕግ እኩል ተደርገው የጠቅላላ ግዛቱ ይፋዊ ስም ከ«ሴይንት ህሊናና ጥገኞቿ» ወደ «ሴይንት ህሊና፣ አሰንሽንና ትሪስተን ደ ኩና» ተቀየረ። Quick Facts ክፍለ ዘመናት፦ 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት - 22ኛ ምዕተ ዓመት አሥርታት፦ 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ - 2000ዎቹ - 2010ሮቹ 2020ዎቹ 2030ዎቹ ዓመታት፦ 1998 1999 2000 - 2001 - 2002 2003 2004 Close
2001 አመተ ምኅረት ጥቅምት 25 - በአሜሪካ የፕሬዚዳንታዊ ውድድር ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ። ታኅሣሥ - 12ቱ ዓመት ከታሠሩ በኋላ ታምራት ላይኔ በአመክሮ ተፈቱ። ነሐሴ 26 - የእንግሊዝ ጥገኛ ግዛቶች ሴይንት ህሊና፣ አሰንሸን ደሴት እና ትሪስተን ደ ኩና በሕግ እኩል ተደርገው የጠቅላላ ግዛቱ ይፋዊ ስም ከ«ሴይንት ህሊናና ጥገኞቿ» ወደ «ሴይንት ህሊና፣ አሰንሽንና ትሪስተን ደ ኩና» ተቀየረ። Quick Facts ክፍለ ዘመናት፦ 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት - 22ኛ ምዕተ ዓመት አሥርታት፦ 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ - 2000ዎቹ - 2010ሮቹ 2020ዎቹ 2030ዎቹ ዓመታት፦ 1998 1999 2000 - 2001 - 2002 2003 2004 Close