መሐሌ

From Wikipedia, the free encyclopedia

መሐሌ

መሐሌሃብሃብ ተክል (Citrullus lanatus) የሚመጣው ፍራፍሬ አይነት ነው። ይህ ፍሬ ደግሞ ሃብሃብ ወይም ከርቡሽ ይባላል። ባብዛኞቹ የውስጡ ሥጋ ቀይና ጣፋጭ ነው፣ አንዳንዱም የተለየ ቀለም ሥጋ በውስጡ አለው።

ልዩ ዘር የለሽ መሐሌ

ከደቡባዊ አፍሪካ የተገኘው ሌላው የበጢሕ አይነት የትርንጎ ዱባ (Citrullus caffer) ሲሆን ከዚሁ የወጣው ነጭ ፍሬ ብዙ ጊዜ እንደ ናሚብኛ «ፃማ» ተብሏል፤ እንዲሁም ተጨማሪ ዝርያ የናሚብ ፃማ (C. ecirrhosus) አለ። እነዚያ «ጻማ» ፍሬዎች ከመሐሌ አብልጦ መራራ የሆነ ጻዕም አላቸው።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.