በጢሕ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
በጢሕ፣ ሃብሃብ፣ ከርቡሽ ወይም ብርጭቅ (ሮማይስጥ፦ Citrullus lanatus) በኢትዮጵያ እና በሌሎች አገራት ውስጥ የሚገኝ ተክል ዝርያ ነው።
እነዚህ ተክሎች በፍሬያቸው (መሐሌ) ሊታወቁ ይችላሉ። የመሐሌ ውስጥ ሥጋ ጣፋጭና አብዛኞቹ ቀይ ነው።
Remove ads
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
የበጢሕ ወገን የተለያዩ ሌሎች የዱር ዝርዮች እንደ የትሪንጎ ዱባ ወይም የበረሃ ቅል አሉት፤ ይህም ወገን በዱባ አስተኔ (Cucurbitaceae) ውስጥ ይመደባል።
አስተዳደግ
የተክሉ ጥቅም
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads