From Wikipedia, the free encyclopedia
ቁም የሚለው ምልክት ነጂዎች ከመቀጠላቸው በፊት ማቆም እንዳለባቸው ለምግለጽ የሚያገለግል ምልክት ነው።
ቁም የሚሉ ምልክቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ይጠቀማሉ። በዋነኝነት የሚጠቀሙባቸው ሀገራት አሜሪካና ደቡብ አፍሪካ ናቸው። በአውሮፓ ያሉ ሀገራት አባዛኛው ውስጥ ምልክቶቹ የበለጠ ትንንሽ መንገዶች ላይ ነው የሚጠቀሙት። ሌሎች ሀገራት ውስጥ እንደ እንግሊዝ፣ ሆላንድ ወይም አውስትራሊያ እነዚህ ምልክቶች የማየት ችሎታ በጣም የተወሰነ የሆነባቸው ቦታዎች ብቻ ነው የሚገኙት።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.