ቤተ ጎለጎታ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቤተ ጎለጎታ ከቤተ ደብረሲና በስተ ሰሜን የሚገኝ የላሊበላ አለት ፍልፍል ቤተ ክርስቲያ ነው። ቤተ ጎልገጎታ አንድ ውጫዊ የግድግዳ ገጽታ ብቻ ሲኖረው ውስጡ ሶስት ታቦታትን ይዟል። ቤተ ጎለጎታ ውስጥ እየሱስ ቤትና የኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር በሚባሉ ሁለት ቦታዎች ይከፈላል።
Quick Facts የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ, ቤተ ጎለጎታ ...
| ||||
---|---|---|---|---|
ቤተ ጎለጎታ | ||||
በግራ በኩል ቤተ ጎለጎታ፣ በቀኝ በኩል ቤተ ደብረሲና | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ባሕላዊ | |||
መመዘኛ | c(i)(ii)(iii) | |||
የውጭ ማጣቀሻ | 18 | |||
አካባቢ** | አፍሪካ | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
Close