ቤተ ሚካኤል
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቤተ ሚካኤል ላሊበላ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው። ከሌሎቹ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ለየት የሚያረገው በመቅደሱ ጎንና ጎን 12 ከአለት የተቀረጹ ምስላት መያዙ ነው፡፡ ይሄው 12ቱን ደቀመዛሙርት የሚወክል ነው፡፡ የቅዱስ ላሊበላ መቃብር የሚገኘው በዚሁ ቤት ክርስቲያን ነው።
Quick Facts የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ, ቤተ ሚካኤል ...
| ||||
---|---|---|---|---|
ቤተ ሚካኤል | ||||
ቤተ ሚካኤል | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ባሕላዊ | |||
መመዘኛ | c(i)(ii)(iii) | |||
የውጭ ማጣቀሻ | 18 | |||
አካባቢ** | አፍሪካ | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
Close