ኰሙኒስምፖለቲካ ወይም [[ኅብረተሠብ ጥናት ማለት የምረታ ባለቤትነት ሁሉ የጋራ እንዲሆን የሚጥረው ፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለም፣ ፍልስፍናና እንቅስቃሴ ነው። ቃሉ ከሮማይስጥ /ኮሙኒስ/ «የጋራ» ደርሷል።

በአለማችን የታወቀው ኰሙኒስም ማርክሲስም-ሌኒኒስም ሲሆን የኰሙኒስት ርዕዮተ-አለም ካሉት አምስቱ መንግሥታት አራቱ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ናቸው። እነርሱም ቬትናምየቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክኩባ፣ እና ላዎስ ናቸው። አምስተኛው ወይም ስሜን ኮርያ «ጁቼ ኰሙኒስም» የተባለው ርዮተ አለም ሲኖረው ከ1937 እስከ 1983 ዓም ድረስ እርሱ ደግሞ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ይባል ነበር፤ እንዲሁም በርካታ ሌሎች አገራት ከ1983 አስቀድሞ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ሆነው ነበር። ሆኖም ብዙ ጊዜ የማርክስ መርሆች በተግባር ወደ እውነትኛ ኰሙኒስም ወይም ለሕዝቡ ጸጥታና ደኅንነት ሳይሆን ወደ ግፍና አምባገንነት ይመሩ ነበር።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.