1964
From Wikipedia, the free encyclopedia
፲፱፻፷፬ ዓመተ ምሕረት
- ጥቅምት ፲፭ ቀን - የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ታይዋንን ከአባልነት አስወጥቶ የቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክን በአባልነት እንድትገባ የሚያስችለውን ድንጋጌ በሁለት ሦስተኛ ድምጽ አጸደቀ።
- ጥቅምት ፲፯ ቀን - የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ስሟን ቀይራ «ዛይር» ተብላ ተሰየመች።
- ነሐሴ ፴ ቀን - የፍልስጤም ተዋጊዎች በሙንሽን ጀርመን በተካሄደው የበጋ ኦሊምፒክ ውድድር 11 የእስራኤል ተወዳዳሪዎችን ገደሉ።