ሃሩን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሃሩን በቁርዓን መሠረት ሙሳ (አ.ሰ) ምላሳቸዉ ኮልታፋ እና የማይሰሙ ስለነበሩ እሳቸዉን ለማገዝ የተላከ ነብይ ሲሆን በስጋም ወንድማቸዉ ነዉ።
በዕብራይስጥ በብሉይ ኪዳን «አህሮን» በአማርኛም አሮን ይባላል።
:
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads