ፍሬዴሪክ ሄግል
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ፍሬደሪክ ሄግል (ነሐሴ 27, 1770 – ህዳር 14, 1831) ስቱትጋርትይኖር የነበር የጀርመን ፈላስፋ ነው። ሄገሊያኒዝም የተሰኘውን የፍልስፍና ፈር የቀደደው ይሄ ሰው ጀርመን ሃሳባዊነት የተሰኘውን የፍልስፍና ክፍልም ከፍቷል። ሄግል በራሱ ስራ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ፈላስፋወች በተጽኖው ስር በማስገባት ይታወቃል፣ ከኒህ ውስጥ የርሱን አቋም የሚደግፉ ጆን ፖል ሳትራ፣ ካርል ማርክስዋና ተጠቃሽ ሲሆኑ፣ እርሱን የሚቃወሙት ደግሞ ሶረን ኬርከጋርድ፣ [[[አርተር ሾፐናውር]]፣ ኒሺ ይጠቀሳሉ።

የሄግል መጽሐፎች ለማንበብ አስቸጋሪ እና በአንድ ጊዜ ብዙ ሃሳቦችን የሚዳስሱ ነበሩ። ሄግል ስለታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ሃይማኖት፣ ኪነት፣ አምክንዮ እና ሜታፊዝክስ ጽፏል።
Remove ads
ሄገሊዝም
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads