ሉክሰምበርግኛ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ሉክሰምበርግኛ
Remove ads

ሉክሰምበርግኛ (Lëtzebuergesch /ልጽቡውርየሽ/) እንደ ጀርመንኛ ቀበሌኛ የሚመስል የሉክሰምበርግ አገር መደበኛ ይፋዊ ቋንቋ ነው። የሉክሰምበርግ ሕዝብ ባብዛኛው ደግሞ መደበኛ ፈረንሳይኛና ጀርመንኛ ይናገራሉ፣ እነዚህም ደግሞ በይፋ ብሔራዊ ቋንቋዎች ናቸው። ብዙም የፈረንሳይኛ ቃላት ወደ ሉክሰምበርግኛ በብድር ገብተዋል።

Thumb
ሉክሰምበርግኛ (በሉክሰምበርግ) እና የተዛመደው ጀርመንኛ ቀበሌኛ ሞዘል ፍራንክኛ (አካባቢዋ)
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads