ሊፒት-ኤንሊል
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሊፒት-ኤንሊል በሱመር የኢሲን ሥርወ መንግሥት 8ኛው ንጉሥ ነበረ (1785-1780 ዓክልበ. የነገሠ)። የቡር-ሲን ልጅና ተከታይ ነበረ።
በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ላይ 5 ዓመታት እንደ ነገሠ ሲለን፣ የሁላቸው ዓመት ስሞች በሙሉ ይታወቃሉ።[1] ከመጀመርያው ዓመቱ በቀር ግን የሌሎቹ ዓመታት (a-d) ቅድም-ተከተላቸው እርግጥኛ አይደለም። ልጁ ኤራ-ኢሚቲ ተከተለው።
ቀዳሚው ቡር-ሲን |
የኢሲን ንጉሥ 1785-1780 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ኤራ-ኢሚቲ |
ዋቢ ምንጮች
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads