መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
መርሆተፕሬ ሶበክሆተፕ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1684 እስከ 1680 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
==
ስሙ የቶሪኖ ቀኖና ከተባለው ዝርዝር ጠፍቶ ቢሆንም፣ ከሐውልቱ ይታወቃል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ከካነፍሬና ከኻውተፕሬ መካከል ነበር የገዛው።
ቀዳሚው ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን | ተከታይ ኻውተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ |
Remove ads
ዋቢ ምንጭ
- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads