መስከት

From Wikipedia, the free encyclopedia

መስከት
Remove ads

መስከት (مسقط) የኦማን ዋና ከተማ ነው።

Thumb
መስከት

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 600,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 23°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 58°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

መስከት ኦማን እጅግ ጥንታዊ ከተማ ሲሆን ከ2ኛ ክፍለ ዘመን ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። በ1499 ዓ.ም. ፖርቱጊዞች ማረኩትና እስከ ጥር 21 ቀን 1642 ዓ.ም. ድረስ ቆዩ።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads