ጥር ፳፩
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ጥር ፳፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፩ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፮ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፬ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፸፰ ዓ/ም - ቻሌንጀር የተባለችው የአሜሪካ የጠረፍ መንኮራኲር ሰባት ጠፈረኞችን ጭኖ እንደተተኮሰ አየር ላይ ፈንድቶ ሲከሰከስ ሰባቱም አሜሪካውያን ሞተዋል።
- ፲፱፻፺፪ ዓ/ም የኬንያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ፬ መቶ ፴፩ አይቮሪ ኮስት ጠረፍ አትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ሲወድቅ ፻፷፱ ሰዎች ሞቱ።
- (እንግሊዝኛ)
http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/january/28/newsid_2506000/2506161.stm
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads