ሞንቴኔግሮ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads

Remove ads
ስም
በአብዛኛው ቋንቋዎች የሀገሩ ስም ከጣልኛው «ሞንቴ ኔግሮ» ሲሆን፣ ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «ችርና ጎራ» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ (ግሪክኛ፣ አልባንኛ፣ ቱርክኛ፣ ቻይንኛ) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads